Amharic 1
ለ ሁለት አምስት ጉዳይ
1:55
እንደሚመስለኝ እሱ ይበቃናል:: ለኔ የሚጠጣ...ሚሪንዳ ይሁንልኝ::
As far as I know that's enough. For me ... Maybe Merinda.
ጥሩ ምግብ አላቸው?
Do they have good food?
ይቅርታ, ሰዓት ስንት ነው
Excuse me, what time is it?
ፍርፍር ጥሩ ምርጫ ነው:: ግን ሌላስ:: የሚጠጣስ አትፈልግም?
Fit fir is a good choice. But what else? You don't want anything to drink?
ለኔ ዶሮ ወት, ጎምን, ምስር ወት, እና ምናልባት ኮካ-ኮላ እፈልጋለሁ:: ላንቺስ?
For me I want doro wet, gomen, misir wet, and maybe coca-cola. How about for you?
ጥሩ ጥያቄ! አላውቅም:: ግን ፍር ፍር ምርጫዬ ነው.
Good question! Idk. But fir fir is my favorite.
ጤና ይስጥልኝ
Hello
እንደምን አደራችሁ
How are you all doing/ How was your morning
እኔጃ:: እዛ ከዚህ በፊት በልቼ አላውቅም::
I don't know. I've never ate there before.
እኔም በጣም ነው የራበኝ:: ግን ምንድን ነው የምናዘው?
I'm really hungry too. By the way, what are we ordering?
በጣም ጥሩ ምግብ ነበር:: ነገር ግን ሌላስ ምግብ ቦታ ይሻለኛል:: ♂️ እውነት ለምናገር ::
It was really good food but I prefer another restaurant.
ሔዋን ካፌና ሬስቶራንት ይባላል
It's called Hewan cafe and restaurant
እሺ አመሰግናለው
Ok, Thank you
እሺ; ምናልባትትትት ...እዛ በአንድ ላይ መሄድ እንችላልን:: ምን ታስባለሽ ? 😉
Ok: maybeee...we can go there together. What do you think? 😉
እሺ; እንሂድ:: በጣም እርቦኛል::
Ok; let's go. I'm really hungry.
እግዚአብሔር ይመስገን
Praise be to God
ምን ይባላል
What is it called?
ቅርብ ካፌ የቱ ጋር ማግኘት እችላለው
Where can I find the nearest cafe?
እሺ ይቻላል
Yes we can
ወደ ግራ ስትታጠፍ ታገኘዋለክ
You will find it as soon as you turn left